የወያኔ ግፍ በ ሙስሊሙ ማህበረስብ !
------
በተጨባጭ ሽብር ሳይኖር ጠንካራ የሽብር ህግ ያላት ሀገራችን በተለይም የፀረ ሸረብር አዋጁ ከወጣ ከ
2003 ጀምሮ ዜጎች ወደ እስርቤት ምክኒያት እየተፈለገባቸው ፣ ዜጎች ጎርፍዋል ፣ ለ አብነት ለመጥቀሰ
የኦሮሞኛ ቋንቋ ተናጋሪ ፣ የ አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝቦች ላይ የሚደረሰው ሰብአዊ ጥስት መጥቀስ
የችላል ፣ ይህንንም አይተው ዝም ያላሉቱን ጋዜጠኞች እና ፀሃፊያን ፣ ጦማሪያን ማሰሩን ወያኔዎች
ተያይዘውታል ።
በተጨማሪም የወያኔ ፀረ ሽብር ኣዋጅ ለ ጋዜጠኞች እና ለነፃው ፕሬስ ብቻ አይደለም ደንቃራ የሆነብን ።
በተለያዩ እመነት ተቋማት ምእመናን በመንግስት ከ ሚመደብላቸው ካድሬ የእመነት መሪዎች የወያኔን ፖሊሲ
እና መመሪያ ከመተግበር እስከ የ እምነት ህግ እና ደንብ እሰከመጣስ ደረጃ የሚደርሱት እነዚህ አድር
ባዮች ምእመናኑን አሳልፈው ሽጠውታል ። ለዛም ነዉ ሙስሊሙ ማህረሰብ ድምፃችን የሰማ በማለት ለ
ገዢው ፓርቲ በተደጋጋሚ በ ዴሞክራሲያዊ ወይም እነሱ እንደሚሉት በ ህገ መንግስቱ የፀደቀላቸውን
መብት ነው ጥያቄ ያቀረቡት ሆኖም ግን የጫካ ህግ የሚቀናው ጎጠኛው የ ወያኔ ቡድን የ ምእመናኑን
ጥያቄ ከመቀበል እና ህገ መንግስታዊ መብታቸውን ከማሰከበር ይልቅ ፣ ላለፉት 3 አመታት በ
ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ ጥሰት ሲያደርግ ቆይቷል ።
የሙስሊሙ ማህበረሰብ ከ 2003 አመት ጀምሮ ከፍተኛ ሰቅይ እና በደል በምእነት ተከታዩ ላይ በወያኔ
መንግሥት ደርሶበታል ።
ለአብነት ለመጥቀስ ፣ በኮፈሌ፣በገርባ ፣ በ አዲስ አበባ አወሊያ እና በ 2005 በአዲስ አበባ ለ ኢድ ሰላት
በተሰበሰበው ምእመናን ለይ መንግስት በወሰደው እርመጅ ፣ ንፁሃን ታስረዋል ተደብድበዋል ፣ ተገድለዋል ።
የ ሙሰሊሙ መፈትሄ አፈላላጊ ኮሜቴ ምንድን ነው አለማው ? በ ማንሰ ተወከለ አመራረጡስ ?
የአወሊያን ተቋም እና የህገ ወጡ መጅሊስ ብሎም መንግሥት በግዳጅ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ሊጭን ያሰበውን
የአህባሽ አስተምህሮት በመቃወም ህዝበ ሙስሊሙ በ ጁማአ እለቶች በ አወሊያ ከስግደት ቡኃላ ድምጻችን ይሰማ
በደላችንን መንግሥት ይመልከት በሚል በ ዴሞክራሲያዊ እና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ያቀርብ ነበር
። ስለሆነም በ ምእመናኑ ምርጫ ይህን ጥያቄ ለ መንግሥት አካላት ጋር ሄደው ሊያቀርቡ የሚችሉ ግለሰቦችን
በፍቃደኝነት እንዲመርጥ ተደረገ ፣ እነዚህ 17 ኮሜቴ አባላት በተለያዩ የስራ መሰክ ያሉ እና በሙያቸው
ጥያቄዎችን ለመንግስት ለማቅረብ ብቃት አላቸው ብሎ ህዝቡ የወከላቸው ናቸው ፣ በወቅቱ እነ ዶር ሽፈራው
ሚኒስትሩ ሳይቀሩ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄ ዴሞክራሲያዊ እና ሰለማዊ መሆኑን የመሰከሩለት ነበር ፣ በ
ሂደት ግን መንግሥት ለሰላማዊ ዴሞክራሲያዊ ጥያቄዎች መለስ ከመሰጠት ይልቅ እስር እና ድበደባ ነበር በ
ህዝበ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለይ ያደረገው ፣ ህገ መንግሥታዊ መብታቸው ለማሰከበር ጥያቄዎችን ባቀረቡ
ኮሜቴው እና ብዛት ያላቸው ምእመናን ለ እስር ተዳረጉ መንግስት በ ኢቲቪ ቴሌቪዥን ጣቢያ አቅርቦ
ቃለ መጠይቃቸውን በመቆራረጥ እና በካቴና አስሮ ቃለመጠይቅ ያደረጋቸውን በማቅረብ ፣ ሽብር ሲያሴሩ
አገኘናቸው በሚል የውሸት ድራማ ሰራባቸው ፣ እናውቃለን ወያኔ በድራማ የተካኑ መሆናቸውን ለአብነት
ለመጥቀስ የ ስውዲን ዜግነት ያላቸውን ጋዜጦች ከ ኦብነግ ነፃ አውጪ ወታደር ጋር ሲዋጉ አገኞሃቸው ካለ
ቡኃላ የወያኔ ድራማ ታአማኚነትን አጥቶል ። በሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሜቴ የተደረገው ሐቅ ከዚህ
አይለይም ።
መሰመር ያለበት ጉዳይ የኮሜቴው አባላት የተወከሉት በ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በ ፍቃድኘት ከተሰበሰበው
ምእመናን ጥቆማ ነው ። እኔ
እዚህ ላይ የመሳጣቹ ምስክርነት ፣ የ ሰማሁትን አልያም የነብብኩትን አይደለም በወቅቱ እኔም በቦታው
ተገኝቼ ስለነበር የአይን ምስክርነት ጭምር ነው ።
የ ኮሜቴው የፍርድ ሂደት !
ለአለፉት 3 አመታት ባየነው የፍርድ ቤቶች ውሎ ኢትዮጵያ ወስጥ ፍርድ የሚሰጠው ከ መጋረጃው ጀርባ ባሉ
ካድሬዎች ወስኔ መሆኑን የታዘብነበት አጋጣሚዎችን ነው ፣ ለ ዛም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ወያኔዎች ዜጋን
እንደፈለጋቸው ያስራሉ ሲፈልጉ እንደፈለጋቸው ይለቃሉ ከ 15 ቀን በፊት የተደረገው ጦማሪያኑ ከ እስር
ሲፈቱ
ያየነው ይህን ነው ። ከ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጪ እንደ ቀልድ ነፃ ናቹ እቃቹሁን አዘጋጁ ነበር የተባሉት ።
በሙስሊሙ ማህበረሰብ የፍርድ ዉሎ ከታዩ ድራማዎች ውስጥ ቀን ቀጠሮ ማራዘሙ አሰልቺ የነበረ ሲሆን ፣
ምክንያቶች መብራት የለም ፣ የመሐል ደኛው አልተገኙም ፣ ወዘተ ምክንያቶች አሰልቺ ነበሩ ፣ በ ተለይ
አቃቤ ህግ ካቀረባቸው የዉሸት ምስክሮች ሰለ አህመዲን ፣ያወሩ እና የትኛው ነው አህመዲን ሲባሉ አቡበከረን
አልያም ሌላ ግለሰብን ያመላከቱት ነበር ይህ የማይረሳ አስቂኝ ትዝታ ነበር ። በአጠቃላይ የፍርድ ውሳኔው
ከ መጋረጃ ጀርባ የተሰጠ እና የቀረበውን ብዛት ያላቸውን የቪዲዮ እና የጹሑፍ መሰረጃ አይቶ በ አንድ ወር
ውስጥ ለውሳኔ የቀረበበት ሁኔታ ፍርዱ በጀርባ ማለቁን ያሰገነዝበናል ።
የ ፍርድ ውሳኔው !
የፍርድ ውሳኔው የተሰጠው በ 17 የመፍትሄ አፈላላጊ ከሜቴ ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው የ ኢትዮጵያ ሙስሊሙ
ማህበረሰብ ላይ ነው ፣ ጥያቄው የመላው ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንጂ የኮሜቴው ብቻ አይደለም ፣ የታሰረው 45
ሚሊዮን የሚጠጋው የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ነው በንፁሀን ላይ የሚሰራውን ግፍ እና ስቃይ ይብቃ ! ነፍሰ
ገዳይ እና ወንጀለኞች ተቀምጠው ንፁሃን ወደ እስር የሚሄዱበት ግዜ ይብቃ !
አርበኛ ሰኢድ ሸልመው
ሐምሌ 2007