Saturday, September 12, 2015

የዴምህት ሊቀመንበር ሞላ አስገዶም ወደ ሱዳን ኮበለለ ተባለ!

የዴምህት ሊቀመንበር ሞላ አስገዶምና ከአበሮች  ጋር  አምልጠው ሱዳን ገቡ ይባላል፣


የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ዴምህት) ሊቀመንበር ሞላ አስገዶም ከነተከታዮቻቸው  ወደ ሱዳን ኮበለሉ ይባላል፤





---------------